መዝሙር 126:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ጌታ ለኛ ታላቅ ነገርን አደረገልን፥ ደስም አለን። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ታላቅ ነገር አደረገልን፤ እኛም ደስ አለን። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በእርግጥም ብዙ ታላላቅ ነገሮችን አድርጎልናል፤ እጅግም ተደስተናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እነሆ፥ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው፥ የሆድም ፍሬ የእርሱ ዋጋ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |