መዝሙር 122:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ እግሮቻችን በአደባባይሽ ቆሙ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኢየሩሳሌም ሆይ! በበሮችሽ ገብተን በውስጥ ቆመናል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ የባሪያዎች ዐይኖች ወደ ጌቶቻቸው እጅ እንደ ሆኑ፥ የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደ ሆነ፥ እንዲሁም ይቅር እስከሚለን ድረስ ዐይኖቻችን ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ናቸው። ምዕራፉን ተመልከት |