መዝሙር 119:87 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)87 ከምድር ሊያጠፉኝ ጥቂት ቀርቶአቸው ነበር፥ እኔ ግን ትእዛዛትህን አልተውሁም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም87 ከምድር ላይ ሊያስወግዱኝ ጥቂት ቀራቸው፤ እኔ ግን ትእዛዞችህን አልተውሁም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም87 እነርሱ ሊገድሉኝ ጥቂት ቀርቶአቸው ነበር፤ እኔ ግን ትእዛዞችህን ችላ አላልኩም። ምዕራፉን ተመልከት |