መዝሙር 119:75 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)75 አቤቱ፥ ፍርድህ ጽድቅ እንደ ሆነች፥ በእውነትህም እንዳስቸገርኸኝ አወቅሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም75 እግዚአብሔር ሆይ፤ ፍርድህ የጽድቅ ፍርድ፣ ያስጨነቅኸኝም በታማኝነት እንደ ሆነ ዐወቅሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም75 እግዚአብሔር ሆይ! ፍርድህ እውነተኛ እንደ ሆነ ዐውቃለሁ፤ የቀጣኸኝም እውነተኛ በመሆንህ ነው። ምዕራፉን ተመልከት |