Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 119:74 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

74 በቃልህ ታምኛለሁና የሚፈሩህ እኔን አይተው ደስ ይላቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

74 ቃልህን ተስፋ አድርጌአለሁና፣ የሚፈሩህ እኔን አይተው ደስ ይበላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

74 በተስፋ ቃልህ ስለምታመን አንተን የሚያከብሩ ሁሉ እኔን በሚያዩበት ጊዜ ደስ ይበላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 119:74
10 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሁሉ፥ ኑ፥ ስሙኝ፥ ለነፍሴ ያደረገላትን ልንገራችሁ።


የሚፈሩህና ምስክሮችህን የሚያውቁ ወደ እኔ ይመለሱ።


በቃልህ ታምኛለሁና ለሚሰድቡኝ በነገር እመልስላቸዋለሁ።


ሰማይና ምድር ያልፋሉ ቃሌ ግን አያልፍም።


በዚያን ጊዜ ጌታን የሚፈሩ እርስ በእርሳቸው ተነጋገሩ፤ ጌታም አደመጠ፥ ሰማም፥ ጌታን ለሚፈሩ ስሙንም ለሚያከብሩ የመታሰቢያ መጽሐፍ በፊቱ ተጻፈ።


ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ፥ በቀኝህ አድን አድምጠኝም።


ማለዳ ጮኽሁ፥ ቃልህንም ተስፋ አድርጌአለሁ።


በፍርድህም ታምኛለሁና የእውነትን ቃል ከአፌ ፈጽመህ አታርቅ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች