54 በእንግድነቴ አገር ሥርዓትህ መዝሙር ሆነችኝ።
54 በእንግድነቴ አገር፣ ሥርዐትህ መዝሙሬ ናት።
54 በምኖርበት ቦታ ሁሉ ሕጎችህ የመዝሙሬ አዝማቾች ናቸው።
ያዕቆብም ለፈርዖን አለው፦ “የእንግድነቴ ዘመን መቶ ሠላሳ ዓመት ነው፥ የሕይወቴ ዘመኖች ጥቂትም ክፋም ሆኑብኝ፥ አባቶቼ በእንግድነት የተቀመጡበትንም ዘመን አያህሉም።”
የይዝራኤላዊው የኤታን ትምህርት።
አቤቱ፥ ለምን ርቀህ ቆምህ? በመከራም ጊዜ ለምን ትሰወራለህ?