መዝሙር 119:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 መንገዶቼን ዘረዘርሁ፥ ሰማኸኝም፥ ደንቦችህን አስተምረኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ስለ መንገዴ ገልጬ ነገርሁህ፤ አንተም መለስህልኝ፤ ሥርዐትህን አስተምረኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 አድራጎቴን ሁሉ ተናዘዝኩ፤ አንተም ሰማኸኝ፤ እንግዲህ ሕግህን አስተምረኝ። ምዕራፉን ተመልከት |