መዝሙር 119:161 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)161 ገዢዎች በከንቱ አሳደዱኝ፥ ከቃልህ የተነሣ ግን ልቤ ደነገጠብኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም161 ገዦች ያለ ምክንያት አሳደዱኝ፤ ልቤ ግን ከቃልህ የተነሣ እጅግ ፈራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም161 ባለሥልጣኖች ያለ ምክንያት ያሳድዱኛል፤ እኔ ግን ቃልህን በፍርሃት አከብራለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |