መዝሙር 119:133 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)133 አካሄዴን እንደ ቃልህ አቅና፥ ኃጢአትም ሁሉ አይግዛኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም133 አካሄዴን እንደ ቃልህ ቀና አድርግልኝ፤ ኀጢአትም በላዬ እንዲሠለጥን አትፍቀድ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም133 በተስፋ ቃልህ መሠረት አካሄዴን አስተካክል፤ ስሕተትም እንዲሠለጥንብኝ አታድርግ። ምዕራፉን ተመልከት |