መዝሙር 119:127 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)127 ስለዚህ ከወርቅና ከዕንቁ ይልቅ ትእዛዝህን ወደድሁ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም127 ስለዚህ ከወርቅ፣ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ፣ ትእዛዞችህን ወደድሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም127 ትእዛዞችህን ከወርቅ ይልቅ አብልጬ እወዳለሁ፤ አዎ፥ ከንጹሕ ወርቅ ይልቅ አብልጬ እወዳለሁ። ምዕራፉን ተመልከት |