መዝሙር 119:121 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)121 ፍርድንና ጽድቅን ሠራሁ፥ ለሚያስጨንቁኝ አሳልፈህ አትስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም121 ፍትሕና ጽድቅ ያለበትን ሠርቻለሁ፤ ለሚጨቍኑኝ አሳልፈህ አትስጠኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም121 ትክክልና መልካም የሆነውን ነገር አድርጌአለሁ፤ ስለዚህ ለሚጨቊኑኝ ጠላቶቼ አትተወኝ! ምዕራፉን ተመልከት |