መዝሙር 119:107 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)107 እጅግ ተቸገርሁ፥ አቤቱ፥ እንደ ቃልህ ሕያው አድርገኝ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም107 እጅግ ተቸግሬአለሁ፤ እግዚአብሔር ሆይ፤ እንደ ቃልህ መልሰህ ሕያው አድርገኝ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም107 እግዚአብሔር ሆይ! ሥቃዬ እጅግ ከባድ ስለ ሆነ በተስፋ ቃልህ መሠረት በሕይወት አኑረኝ። ምዕራፉን ተመልከት |