መዝሙር 118:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ቸር እንደሆነ፥ ፍቅሩም ለዘለዓለም እንደሆነ የአሮን ቤት አሁን ይንገሩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 የአሮን ቤት፣ “ምሕረቱ ለዘላለም ነው” ይበል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 የእግዚአብሔር ካህናት የሆኑት የአሮን ልጆች ሁሉ “የእግዚአብሔር ፍቅር ዘለዓለማዊ ነው” ይበሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ዐመፃን የሚያደርጉ ግን በመንገዱ አይሄዱም። ምዕራፉን ተመልከት |