መዝሙር 118:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፥ እርሱ የማዕዘን ራስ ሆነ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ፣ እርሱ የማእዘን ራስ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 ግንበኞች የናቁት ድንጋይ እርሱ ዋና የማእዘን ራስ ሆነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ትእዛዝህን ፈልጌአለሁና ስድብንና ነውርን ከእኔ አርቅ። ምዕራፉን ተመልከት |