መዝሙር 118:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መክበቡንስ ከበቡኝ፥ በጌታ ስም አጠፋኋቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 መክበቡንስ በየአቅጣጫው ከበቡኝ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ስም አስወግዳቸዋለሁ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ከየአቅጣጫው በዙሪያዬ ነበሩ፤ ነገር ግን በእግዚአብሔር ኀይል ደመሰስኳቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አንተን እንዳልበድል፥ ቃልህን በልቤ ሰወርሁ። ምዕራፉን ተመልከት |