መዝሙር 115:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አምላካችንስ በላይ በሰማይ ነው፥ የፈቀደውን ሁሉ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም3 አምላካችንስ በሰማይ ነው፤ እርሱ ደስ የሚለውን ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላካችን በሰማይ ነው፤ እርሱ የፈቀደውን ሁሉ ያደርጋል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ስላደረገልኝ ሁሉ ለእግዚአብሔር ምንን እከፍለዋለሁ? ምዕራፉን ተመልከት |