መዝሙር 115:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አሕዛብ፦ “አምላካቸው ወዴት ነው?” ለምን ይበሉ? ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 አሕዛብ፣ “አምላካቸው የት አለ?” ለምን ይበሉ? ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስለምን አሕዛብ “አምላካቸው የት አለ?” ይበሉ? ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እኔም ከራሴ ጀምሮ፥ “ሰው ሁሉ ሐሰተኛ ነው” አልሁ። ምዕራፉን ተመልከት |