Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 11:3 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 መሠረቶቹ ከፈረሱ፥ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 መሠረቱ ከተናደ፣ ጻድቅ ምን ማድረግ ይችላል?”

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 መሠረቶች ሲፈርሱ ጻድቅ ሰው ምን ማድረግ ይችላል?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 የሽ​ን​ገ​ላን ከን​ፈ​ሮች ሁሉ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ያጠ​ፋ​ቸ​ዋል፥ ታላቅ ነገ​ርን የም​ት​ና​ገ​ረ​ው​ንም ምላስ፤

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 11:3
15 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

አያውቁም፥ አያስተውሉም፥ በጨለማ ውስጥ ይመላለሳሉ፥ የምድር መሠረቶች ሁሉ ተናወጡ።


ሆኖም የእግዚአብሔር ጠንካራ መሠረት የቆመው፦ “ጌታ የራሱ የሆኑትን ያውቃል፤” እንዲሁም “የጌታን ስም የሚጠራ ሁሉ ከዐመፅ ይራቅ፤” የሚለውን ማኅተም ታትሞ ነው።


ከዱሮ ዘመን የፈረሱት ስፍራዎች ይሠራሉ፥ የብዙ ትውልድም መሠረት ይታነጻል፤ አንተም፦ ሰባራውን ጠጋኝ፥ የአውራ መንገድ አዳሽ ትባላለህ።


“በወሰንኩት ጊዜ እኔ በቅን እፈርዳለሁ።”


ጻድቅ ግን መንገዱን ያጠነክራል፥ እጁም ንጹሕ የሆነ ሰው ኃይልን እየጨመረ ይሄዳል።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች