14 በእግዚአብሔር ኃይልን እናደርጋለን፥ እርሱም የሚያስጨንቁንን ይረጋግጣቸዋል።”
14 የአባቱ ኀጢአት በእግዚአብሔር ፊት ትታሰብ፤ የእናቱም ኀጢአት አይደምሰስ።