Biblia Todo Logo
የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ
- ማስታወቂያዎች -




መዝሙር 108:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ሞዓብ መታጠቢያዬ ነው፥ በኤዶምያስ ላይም ጫማዬን እዘረጋለሁ፥ በፍልስጥኤም ላይ ድሌን ዐውጃለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? ወደ ኤዶምያስ ማን ይመራኛል?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 አምላክ ሆይ! ወደተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶምስ ማን ይመራኛል?

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ልጆ​ቹም ታው​ከው ይሰ​ደዱ፥ ይለ​ም​ኑም፥ ከቤ​ቶ​ቻ​ቸ​ውም ያባ​ር​ሯ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት ቅዳ




መዝሙር 108:10
5 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ለመዘምራን አለቃ፥ ለትምህርት የዳዊት ቅኔ።


ተከተሉን:

ማስታወቂያዎች


ማስታወቂያዎች