መዝሙር 107:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኹ፥ ከመከራቸውም አዳናቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 በተጨነቁ ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከመከራቸው አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በመከራቸውም ጊዜ ወደ እግዚአብሔር ጮኹ፤ እርሱም ከጭንቀታቸው አዳናቸው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ወዳጆችህ ይድኑ ዘንድ በቀኝህ አድን፥ አድምጠኝም። ምዕራፉን ተመልከት |