መዝሙር 107:34 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ከነዋሪዎቿ ክፋት የተነሣ ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም34 ከነዋሪዎቿ ክፋት የተነሣ፣ ፍሬያማዋን ምድር በጨው የተበከለች አደረጋት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እዚያ ከሚኖሩት ሰዎች ክፋት የተነሣ ፍሬያማዋን አገር እንደ ጨው ምድር የማታፈራ አደረጋት። ምዕራፉን ተመልከት |