መዝሙር 107:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ወንዞችን ምድረ በዳ፥ የውኃውንም ምንጮች ደረቅ መሬት አደረገው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 ወንዞችን ወደ ምድረ በዳ፣ የውሃ ምንጮችንም ወደ ደረቅ ምድር ለወጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 እግዚአብሔር ወንዞች ፈጽመው እንዲደርቁ፥ ምንጮችም እንዳይፈስሱ አደረገ። ምዕራፉን ተመልከት |