መዝሙር 107:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 እነርሱ የጌታን ሥራ፥ በታላቅ አዘቅትም ያሉትን ድንቅ ሥራዎች አዩ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 የእግዚአብሔርን ሥራ በዚያ አዩ፤ ድንቅ አድራጎቱንም በጥልቁ ውስጥ ተመለከቱ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 እነርሱ የእግዚአብሔርን ሥራ ሁሉ አዩ፤ በጥልቅ ባሕርም ውስጥ የሚያደርጋቸውን ነገሮች ሁሉ ተመለከቱ። ምዕራፉን ተመልከት |