መዝሙር 106:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንትና በከነዓን አገር ለሚገኙ ጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እርሻዎችንም ዘሩ፥ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ። ምዕራፉን ተመልከት |