መዝሙር 106:32 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32-33 በክርክር ውኃ ዘንድም አስቈጡት፥ መንፈሱን አስመርረዋታልና፥ በእነርሱም የተነሣ ሙሴ ተበሳጨ፥ በከንፈሮቹም ያለማስተዋል ተናገረ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም32 ደግሞም በመሪባ ውሃ አጠገብ እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ ሙሴም ከእነርሱ የተነሣ ተቸገረ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 በመሪባ ምንጮች አጠገብ ሕዝቡ እግዚአብሔርን አስቈጡት፤ በእነርሱም ምክንያት ሙሴ ችግር ላይ ወደቀ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በአሕዛብ ጉባኤ ከፍ ከፍ ያደርጉታል፥ በሽማግሌዎችም ሸንጎ ያመሰግኑታል። ምዕራፉን ተመልከት |