መዝሙር 105:30 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ምድራቸውና የንጉሦቻቸው ቤቶች በእንቁራሪት ተሞሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም30 ምድራቸውም፣ የነገሥታታቸው እልፍኝ ሳይቀር፣ ጓጕንቸር ተርመሰመሰባቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም30 አገራቸው በእንቁራሪት ተሸፈነች፤ ቤተ መንግሥቱ እንኳ ሳይቀር ሁሉ ቦታ በእንቁራሪት ተሞላ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ፊንሐስም ተነሥቶ አዳናቸው፥ ቸነፈሩም ተወ። ምዕራፉን ተመልከት |