መዝሙር 105:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ሕዝቡን ይጠሉ ዘንድ በአገልጋዮቹም ላይ ተንኰል ይፈጽሙ ዘንድ ልባቸውን ለወጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ሕዝቡን እንዲጠሉ፣ በባሪያዎቹም ላይ እንዲያሤሩ ልባቸውን ለወጠ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 እግዚአብሔር ግን ወገኖቹን እንዲጠሉና፥ በአገልጋዮቹም ላይ በተንኰል እንዲነሡ ግብጻውያንን አስጨከነ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 በድንኳኖቻቸውም ውስጥ አንጐራጐሩ፤ የእግዚአብሔርንም ቃል አልሰሙም። ምዕራፉን ተመልከት |