መዝሙር 105:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ንጉሥ ላከና ፈታው፥ የአሕዛብም አለቃ አስፈታው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ንጉሥ ልኮ አስፈታው፤ የሕዝቦችም ገዥ ነጻ አወጣው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ከዚያ በኋላ የግብጽ ንጉሥ ዮሴፍን ነጻ አደረገው። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ሣርንም በሚበላ በበሬ ምሳሌ ክብራቸውን ለወጡ። ምዕራፉን ተመልከት |