መዝሙር 105:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በፊታቸው ሰውን ላከ፥ ዮሴፍ ለባርነት ተሸጠ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በባርነት የተሸጠውን ሰው፣ ዮሴፍን ከእነርሱ አስቀድሞ ላከ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ነገር ግን ከእነርሱ አንዱን ሰው አስቀድሞ ላከ፤ እርሱም እንደ ባሪያ የተሸጠው ዮሴፍ ነበር። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ምድር ተከፈተች፥ ዳታንንም ዋጠችው፥ የአቤሮንንም ወገን ደፈነች፤ ምዕራፉን ተመልከት |