መዝሙር 101:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ከእኔ ጋር ይኖሩ ዘንድ ዐይኖቼ በምድር ምእመናን ላይ ናቸው፥ በቀና መንገድ የሚሄድ እርሱ ያገለግለኛል። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ከእኔ ጋራ ይኖሩ ዘንድ፣ ዐይኖቼ በምድሪቱ ታማኞች ላይ ናቸው፤ በፍጹም መንገድ የሚሄድ፣ እርሱ ያገለግለኛል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ለእግዚአብሔር ታማኞች የሆኑትን እመርጣለሁ፤ አገልጋዮቼም በሕይወታቸው ነቀፋ የሌለባቸው ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እንደ ሜዳ አህያ ሆንኹ፤ ሌሊት በወና ቤት እንዳለ እንደ ጕጕት ሆንሁ። ምዕራፉን ተመልከት |