ምሳሌ 8:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ባለ ሥልጣኖች በእኔ ይመራሉ፥ ክቡራን ምድርን ያስተዳድራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 መሳፍንት በእኔ ይገዛሉ፤ በምድር ላይ የሚገዙ መኳንንትም ሁሉ በእኔ ያስተዳድራሉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በእኔ አጋዥነት መሪዎች ይገዛሉ። መኳንንትም አገርን ያስተዳድራሉ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ታላላቆች በእኔ ይከብራሉ። መኳንንት በእኔ ምድርን ይይዛሉ፥ ምዕራፉን ተመልከት |