ምሳሌ 7:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ማታ ሲመሽ፥ ጀምበር ስትጠልቅ፥ በሌሊትም በጽኑ ጨለማ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ቀኑ መሸትሸት ሲል፣ በውድቅት ሌሊት፣ በጽኑ ጨለማ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ይህንንም ያደርግ የነበረው ወደ ማታ ጊዜ ጨለምለም ሲል ነበር፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ማታ ሲመሽ፥ ውድቅትም ሲሆን፥ በሌሊት በጽኑ ጨለማ፥ ምዕራፉን ተመልከት |