ምሳሌ 6:33 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)33 ቁስልንና ውርደትን ያገኛል፥ ስድቡም አይደመሰስም። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም33 መደብደብና ውርደት ዕጣው ነው፤ ኀፍረቱም ከቶ አይወገድም። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም33 ውርደትና ድብደባ ይደርስበታል፤ ሁልጊዜም እንደ ተዋረደ ይኖራል። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)33 ቍስልንና ውርደትን ያገኛል፥ ስድቡም ለዘለዓለም አይደመሰስም። ምዕራፉን ተመልከት |