ምሳሌ 6:25 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ውበትዋን በልብህ አትመኘው፥ በዐይኖችዋም አትማረክ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ውበቷን በልብህ አትመኝ፤ በዐይኗም አትጠመድ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ቊንጅናዋን አትመኝ፤ በዐይንዋ ጥቅሻ አትማረክ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ውበቷ ድል አይንሣህ። በዐይኖችዋ አትጠመድ፥ በቅንድቧም አትማረክ። ምዕራፉን ተመልከት |