ምሳሌ 6:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ሁልጊዜም በልብህ አኑራቸው፥ በአንገትህም እሰራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ምን ጊዜም በልብህ አኑራቸው፤ በዐንገትህም ዙሪያ እሰራቸው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 የእነርሱን መመሪያ ዘወትር ተከተል፤ ቃላቸውንም ዘወትር ጠብቅ፤ ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ሁልጊዜ በልብህ አኑረው፥ በአንገትህም እሰረው። ምዕራፉን ተመልከት |