ምሳሌ 5:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፥ ከአንተ ጋር ላሉ እንግዶችም አይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፤ ባዕዳን አይጋሩህ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ጒድጓድህና ምንጭህ ማንም ሰው ከአንተ ጋር የማይካፈላቸው የአንተ ብቻ ይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ለአንተ ብቻ ይሁኑ፥ ከአንተ ጋር ላሉ እንግዶችም አይሁኑ። ምዕራፉን ተመልከት |