ምሳሌ 4:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፥ እግርህንም ከክፉ መልስ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 ወደ ቀኝ ወደ ግራ አትበል፤ እግርህን ከክፉ ጠብቅ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 አቅጣጫህን ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ አታድርግ፤ ወደ ክፉ ነገር ከመሄድ እግርህን መልስ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 ወደ ቀኝም ወደ ግራም አትበል፤ እግርህንም ከመጥፎ መንገድ መልስ። እግዚአብሔር የቀኝ መንገዶችን ያውቃልና፥ የግራ መንገዶች ግን ጠማሞች ናቸው። እርሱም መሄጃህን የቀና ያደርጋል፥ አካሄድህንም በሰላም ያሳምራል። ምዕራፉን ተመልከት |