ምሳሌ 4:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መልካም ትምህርትን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እኔ የማስተምራችሁ ትምህርት መልካም ስለ ሆነ ቸል አትበሉት። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መልካም ስጦታን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። ምዕራፉን ተመልከት |