ምሳሌ 31:31 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 ከእጅዋ ፍሬ ስጡአት፥ ሥራዎችዋም በሸንጎ ያመስግኑአት። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም31 የሚገባትን ሽልማት ስጧት፤ ሥራዋም በየአደባባዩ ያስመስግናት። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም31 እርስዋ ለምታደርገው ነገር ሁሉ አመስግኑአት፤ ስለ መልካም ሥራዋ በሰዎች ሁሉ ዘንድ ልትከበር ይገባታል። ምዕራፉን ተመልከት |