ምሳሌ 31:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ለራስዋም የአልጋ ልብስ ትሠራለች ጥሩ በፍታና ቀይ ግምጃ ትለብሳለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ለመኝታዋ የዐልጋ ልብስ ትሠራለች፤ ቀጭን በፍታና ሐምራዊ ልብስ ለብሳለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 የአልጋ ልብስ ትሠራለች፤ ከቀይ ሐር የተሠራ ምርጥ ልብስም ትለብሳለች። ምዕራፉን ተመልከት |