ምሳሌ 31:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እርሷ እንደ ነጋዴ መርከብ ናት፥ ከሩቅ አገር ምግብዋን ትሰበስባለች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እንደ ንግድ መርከብ፣ ምግቧን ከሩቅ ትሰበስባለች። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 እንደ ነጋዴ መርከብ ወደ ሩቅ ስፍራዎች በመሄድ ልዩ ልዩ ዐይነት ምግቦችን ትሰበስባለች። ምዕራፉን ተመልከት |