ምሳሌ 30:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ሁለትን ነገር ከአንተ እሻለሁ፥ ሳልሞትም አትከልክለኝ፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 “እግዚአብሔር ሆይ፤ ሁለት ነገር እለምንሃለሁ፤ እነዚህንም ከመሞቴ በፊት አትከልክለኝ፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አምላክ ሆይ! ከመሞቴ በፊት የሚከተሉትን ሁለት ነገሮች እንዳትነሣኝ እለምንሃለሁ፦ ምዕራፉን ተመልከት |