ምሳሌ 30:24 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 በምድር ላይ አራት ጥቃቅን ፍጥረቶች አሉ፥ እነርሱ ግን እጅግ ጠቢባን ናቸው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም24 “በምድር ላይ አራት ነገሮች ትንንሽ ናቸው፤ ሆኖም እጅግ ጠቢባን ናቸው፤ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም24 በዓለም ላይ በብልኅነታቸው የታወቁ አራት ትንንሽ ፍጥረቶች አሉ፤ ምዕራፉን ተመልከት |