ምሳሌ 30:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 እንዳይሰድብህ በደለኛም እንዳትሆን ባርያን በጌታው ፊት በሐሰት አትተች። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም10 “አገልጋይን በጌታው ፊት በክፉ አታንሣው፤ አለዚያ ይረግምህና ጕዳት ያገኝሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 እንዳትረገምና መከራ ላይ እንዳትወድቅ አገልጋይን ባሳዳሪው ፊት አትንቀፈው። ምዕራፉን ተመልከት |