ምሳሌ 27:26 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በጎች ለልብስህ ፍየሎችም የእርሻ ዋጋ ይሆናሉ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ከበግ ጠቦቶች ልብስ ታገኛለህ፤ ፍየሎችም የዕርሻ መሬት መግዣ ይሆኑሃል። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 በጎችህ ለልብስ የሚሆን ጠጒር ይሰጡሃል፤ ከፍየሎችህ ጥቂቶቹን በመሸጥ የመሬት መግዣ ገንዘብ ታገኛለህ። ምዕራፉን ተመልከት |