ምሳሌ 27:13 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለማያውቀው ከተዋሰ ሰው ልብሱን ውሰድ፥ ለእንግዳ ሰው የተዋሰውንም ለመያዣነት አስቀረው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለማይታወቅ ሰው ዋስ የሆነውን ልብሱን ግፈፈው፤ ለባዕድ ሴት የተዋሰውን በቃሉ ዐግተው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ማንም ሰው ለእንግዳ ሰው ከተዋሰ ልብሱን ውሰድ፤ ለማይታወቅ ሰው መያዣ እንዲሆን አንተ ዘንድ አስቀምጠው። ምዕራፉን ተመልከት |