ምሳሌ 26:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ትንታግንና ፍላጻን ሞትንም እንደሚወረውር እንደ ዕብድ ሰው፥ ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ትንታግ ወይም የሚገድል ፍላጻ እንደሚወረውር እብድ፣ ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18-19 ሰውን አታሎ “በቀልድ ነው ያደረግኹት” የሚል ሰው በአደገኛ የጦር መሣሪያ እንደሚጫወት ዕብድ ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከት |