ምሳሌ 26:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 በማይመለከተው ገብቶ የሚሟገት፥ ውሻን በጆሮው እንደሚይዝ ነው። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም17 በሌሎች ጠብ ጥልቅ የሚል መንገደኛ፣ የውሻ ጆሮ እንደሚይዝ ሰው ነው። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በማይመለከትህ ነገር መከራከር በመንገድ የሚተላለፈውን የውሻ ጆሮ እንደ መያዝ ይቈጠራል። ምዕራፉን ተመልከት |