ምሳሌ 24:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ሥራህን በውጭ አሰናዳ፥ ለራስህ በእርሻ ውስጥ አዘጋጀው፥ ከዚያም በኋላ ቤትህን ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 በደጅ ያለውን ሥራህን ፈጽም፤ ዕርሻህን አዘጋጅ፤ ከዚያም በኋላ ቤትህን ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 በመጀመሪያ በርስትህ ላይ ለኑሮህ የሚያስፈልግህን ሁሉ አደራጅ፤ ከዚያ በኋላ ቤት ሥራ። ምዕራፉን ተመልከትየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 በአሞሮች ጫጩት የማይበላ እስኪሆን ድረስ፥ እንደ እሳት ነበልባል ታቃጥላለች። ምዕራፉን ተመልከት |